Thank you for ordering!

ጭረት (ስብስብ ግጥሞች) ቅፅ 1

Virtual Handshakes

 • 202 pages

ቃረንዳ፤ የጉራጊና ኣምፍ ስራት Our Voice: Guragina Grammar

Yeawroplan Yeberera Mistroch1

The Fundamentals of Airplane Design

Anatomy and Physiology of the heart

slelib yetenegeru mirt ababaloch

Yeamanuel Dimts Misikrnet

About Boeing 737 MAX-8 እና የሌሎች አርቲክሎች ስብስብ

The Heart's Layers እና የሌሎች አርቲክሎች ስብስብ

አዲስ ጀግና

Voice Spoken English

በመንገዴ ላይ

የአዕምሮ ምህንድስና

Systematic Ways To Succeed In Higher Education

ትዝታ፣ፖለቲካ እና ሠማያዊ

ፍኖተ ሕይወት (ወልደሔር ይዘንጋው)

ጉግማንጉግ

የባከኑ ነፍሶች

e የምሳሌያዊ አነጋገር ስነ ፍቻዊ ፋይዳና አንድምታ

የማስታወቂያ መሠረታዊ መርሖዎች፤ ቅጽ ፩

እንታረቅ

ማክዳ (ጓል አሥመራ)

ኔልሰን ማንዴላ ረጅሙ የነፃነት ጉዞ

የሙሴን የቃል ኪዳን ታቦት ፍለጋ (The Sign And The Seal)

የፍልስፍና ሐሳቦች (6ቱ መጻሕፍት በ1)

ቁም ነገር መጽሔት ቅጽ 21 ቁጥር 427 የካቲት- መጋቢት 2015

የጀግና ማኒፌስቶ

ማሃትማ ጋንዲ

መናፍቁ ካህሊል እና ሌሎችም

የየዕለቱ ብርሃን ለየዕለቱ መንገድ

ተራራን የሚያንቀሳቅስ እምነት

የእግዚያብሔር አድራሻ

ምርቃት

የአባት ዕዳ

Avanti

 • Maraki Books
 • February 18, 2023
 • 346 pages

30 ቀናት Shimels Lemma

 • Maraki Books

ከዲያቢሎስ ጋር ድርድር

 • Maraki Books

ያልተደረሰበት ከፍታ Nebiyu Tefera

 • በመጠኑም ቢሆን ደስ የሚል ሕይወት እንደኖርኩ ለማመን የመጀመሪያ

  መሆን አለብኝ። ከሌላው በተለየ ምቹ ሁኔታ ውስጥ ህይወትን

  አልጀመርኩም፤ ምናልባትም ከአንዱ በስተቀር—ወደ ከዋክብቱ

  እንድደርስ ያበረታቱኝ ድንቆቹ ወላጆቼ። በሚያስደንቅ የጉዞ ምዕራፍ

  ህይወትን ያስጀመረኝን ቀላል እና ዘላቂ ጥበብ ሰጡኝ።

  የፖስታ ማምረቻ ኩባንያዬን መገንባቴ፥ የኒው ዮርክ ታይምስ ቁጥር አንድ

  ደራሲ እና አነቃቂ ተናጋሪ መሆኔ እንዲሁም አንዳንድ አስገራሚ

  ዝግጅቶችን እና ፕሮጀክቶችን ለመምራት በጎ ፈቃደኛ መሆኔ፥ ገንዘብ

  የማይገዛቸውን ልምዶች አስገኝቶልኛል። ከአምስት አሥርት ዓመታት

  በላይ የዘለቀው የንግድ ሥራዬ አሁንም ብዙ መማር እንዳለብኝ

  አስገንዝቦኛል፤ ቤተሰቦቼ፥ ጓደኞቼ እና አማካሪዎቼ ባለፉት ዓመታት

  ላካፈሉኝም ጥበብ አመሰግናለሁ።

  መጽሐፎቼ ሰባቱ የኒው ዮርክ ታይምስ ምርጥ ሽያጭ ውስጥ የገቡ ሲሆን

  ከነዚያ መካከል ሦስቱ አንደኛ ደረጃን ያገኙ ናቸው፤ እና በሀገር አቀፍ

  ደረጃ በሚታተሙ አምዶቼ አማካይነት ምክሮችን አጋራሁ፤ እንዲሁም

  አጫጭር መረጃዎችን አካፈልኩ። ብዙውን ጊዜ ሥራ የሚበዛባቸው

  አንባቢዎች በመልእክቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑና እንደየሁኔታው

  በሥራቸው ውስጥ ተግባራዊ እንደሚያደርጉት ተስፋ በማድረግ በአንድ

  ጊዜ በአንድ ነጠላ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ብቻ አተኩራለሁ።

  ነገር ግን ይህ መጽሐፍ፤ ሕይወቴን ሙሉ፥ ከወላጆቼ ተረክበው

  አብረውኝ ከኖሩት ሰዎች ጋር በምሠራበት ጊዜ ሁሉ የቀሰምኳቸውን

  ምርጥ ትምህርቶች አጠናቅሮ የያዘ በመሆኑ በእውነት ትልቁና ዋናው

  ነው። ታሪክ የመንገር ፍቅሬ፥ ለዘመናት የአሶሺዬትድ ፕሬስ ጋዜጠኛ

  የነበረው የአባቴ ስጦታ ነው፤ እንዲሁም የዕድሜ ልክ የመማር ፍቅርን

  በውስጤ ያስቀመጠች ደግሞ አስተማሪ እናቴ ናት። ቤተሰብ፥

  ጓደኞች፥ የንግድ ሥራ ተባባሪዎች እና ተወዳዳሪዎች፥ የማኅበረሰብ

  መሪዎች እና ተዘርዝረው የማያልቁ አዋቂዎች ምናቤን ያሰፉ ዕድሎችን

  ሰጡኝ። የተማርኩትን፥ የሠራሁትን፥ ያልሠራሁትን፥ የምለውጠውን

  እና የማመሰግንበትን ነገር ሁሉ እንዳካፍል አበረታቱኝ።

  ወደዚህ መጽሐፍ የመጣውም ይኸው ነው። እርስዎ በሚቀጥሉት ገጾች

  ውስጥ መነቃቃት እንደሚያገኙ እና የተሻለውን ሕይወትዎን እንደሚኖሩ

  ተስፋ አደርጋለሁ።

  ለእርስዎ የማስተላልፈው መልእክት፥ በመጀመሪያ ውድቀትን ከሁሉም

  በላይ ደግሞ ስኬትን አይፍሩ።

  ሃረቬይ ማኬይ (ደራሲ)

 • Maraki Books
 • June 24, 2024
0
YOUR CART
 • No products in the cart.