ያልተደረሰበት ከፍታ

መደብር
0 out of 5
(1 customer review)

Br 100.00

ያልተደረሰበት ክፍታ ሙሉ አቅምን ለመግለጥ የሚረዱ ያልተለመዱ ጥበቦች

በሆነውና በሚሆነው ሁሉ እያማረሩ በድህነት ከመኖር፥ ፈጣሪ የሰጠንን ድንቅ አቅም በተቻለ መጠን በመጠቀም ወደከፍታችን የምናደርገውን ጉዞ ማፋጠን ይቻላል።  እንዴት?••• በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በዝርዝር ተቀምጧል። ያንብቡና ራስዎን ይፈትሹ፥ ድክመቶችዎን ያርሙ፥ ነገዎን ያሳምሩ።

Description

ይህ መጽሐፍ በዓለም ላይ በከፍተኛ መጠን የተሸጠ ሲሆን እንደሀገርም ሆነ እንደግለሰብ ፈጣሪ የሰጠንን አቅም አልተጠቀምንም ብለን ለምናስብ ሁሉ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ፥ አንዴ ብቻ ሳይሆን ተደጋግሞ የሚነበብ፥ ከእውነተኛ የህይወት ልምድ የተቀዳ ድንቅ መጽሐፍ ነው።  (ከአንባቢ የተሰጠ አስተያየት)

1 review for ያልተደረሰበት ከፍታ

  1. Galiliyo Galili (verified owner)

    I love it!!

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.

Buy Now

0
YOUR CART
  • No products in the cart.