ከዲያቢሎስ ጋር ድርድር

መደብር
0 out of 5

Br 120.00

Description

ከዲያቢሎስ ጋር ድርድር በርካታ ሺህ ዓመታትን ወደኋላ በመጓዝ “እንዲህም ነበር እንዴ” የሚያሰኝ እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የስልጣኔ መሠረት ያሳየናል። ታላቁን የአባይ ወንዝ ተከትሎ በሀገራች ላይ የሚጎርፈው አሻጥርና በደል ዛሬ የመጣ አለመሆኑን ተንኮሎች እንዴት ስር የሰደዱና ዲያቢሎሳዊ እንደሆኑ በዝርዝር ያጋራናል። ለመሆኑ ዓባይ ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት በኢትዮጵያውያን ተገድቦ እንደነበርስ ያውቃሉ። ደራሲው ይህን መጽሐፍ በከፍትኛ ጥናት አስደግፎ ከነጥበባዊ ውበት አላብሶ አቅርቦታል። ከጀመሩት በፍፁም ሳይጨርሱት ገጾቹን አያትፉም።

Additional information

Authors

Melkamu Zerihun

Edition

ሁለተኛ ዕትም

Publication Year

2014

Publisher

Maraki Books

Reviews

There are no reviews yet.

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.

Buy Now

0
YOUR CART
  • No products in the cart.