መጽሐፍን ሳያሳትሙ ያስመርቁ!!

መጽሐፍን ሳያሳትሙ ያስመርቁ!! ውድ የማራኪ ቡክስ ቤተሰቦች፥ የመፅሐፍ ህትመት ዋጋ ከጊዜ ጊዜ መናር ደራሲያንን እና የመፅሐፍ ስርጭቱን በጣም እየፈተነ መሆኑ ለሁላችንም ግልፅ ነው። ማራኪ ቡክስ አዳዲስና ነባር ደራሲያንን ለማበረታታት “መጽሐፍን ሳያሳትሙ ያስመርቁ” የተሰኘ መርሃ ግብር ጀምራለች። አፈፃፀሙን በተመለከተ ምንም ስጋት አይግባዎ፤ ድርጅታችን ከጎንዎ ይቆማል። እንዴት ካሉ በ091162370 ይደውሉ። 

ማራኪ ቡክስ

ውድ ደራሲያን እና አንባቢያን ከማራኪ ቡክስ ጋር ስለሆናችሁ በጣም እናመሰግናለን። ማራኪ ቡክስ ከመፃፍ፥ ከማንበብ፥ ከመሸጥ እና ከመግዛት በላይ በመጽሐፍ ውስጥ ሌላ ግብ አለ ትላለች። ይህ ግብ ደግሞ የአንድ ግለሰብ፥ የአንድ ብሔር፥ የአንድ ሀገር ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ በዓለም ላይ ያሉና የነበሩ ፖለቲከኞች ታሪካችንን የሚነግሩን ለራሳቸው እንዲመቻቸው በመሆኑ አሁን ያለው የተዛባ የሰው ለሰው ግንኙነት ሊፈጠር ችሏል። ይህ […]

ማራኪ ቡክስ ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን እያገኘች ነው

ውድ ደራሲያን እና አንባቢያን ከማራኪ ቡክስ ጋር ስለሆናችሁ በጣም እናመሰግናለን። ማራኪ ቡክስ ከመፃፍ፥ ከማንበብ፥ ከመሸጥ እና ከመግዛት በላይ በመጽሐፍ ውስጥ ሌላ ግብ አለ ትላለች። ይህ ግብ ደግሞ የአንድ ግለሰብ፥ የአንድ ብሔር፥ የአንድ ሀገር ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ በዓለም ላይ ያሉና የነበሩ ፖለቲከኞች ታሪካችንን የሚነግሩን ለራሳቸው እንዲመቻቸው በመሆኑ አሁን ያለው የተዛባ የሰው ለሰው ግንኙነት ሊፈጠር ችሏል። ይህ […]

ማራኪ ቡክስ ካሳታሚዎች እና አከፋፋዮች ጋር ለመሥራት ጥሪ አቀረበች

ቀድመው ክፍያ በመፈፀም ጭምር  ደራሲያንን እያበረታቱ ድንቅ ድንቅ ሥራዎች ለተደራሲያን ሲያካፍሉ የበሩ አሳታሚዎች፥ አታሚዎች እና የመጽሐፍ ነጋዴዎች መኖራቸው እሙን ነው። ማራኪ ቡክስ ከነዚህ ባለውና በነበረው በችግር የተሞላ የምጽሐፍ ማከፋፈልና ማሰራጨት ሂደት ውስጥ በቅንነት ኃላፊነታቸውን በመወጣት በደራሲያን ዘንድ አመኔታን እና ክብርን ካተረፉ አታሚዎች፥ አሳታሚዎች እና አከፋፋዮች ጋር ተባብሮ መስራት አስፈላጊ መሆኑን በማመን የተለየ የክፍያ ሁኔታ በማዘጋጀት […]

ምስጋና

በቅርቡ በርካታ ታዋቂና ድንቅ ደራሲያን ማራኪ ቡክስን እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል። በግልም በቡድንም ስናነጋግራችሁ አብራችሁን ለመሥራትና ደራሲያንን ተጠቃሚ የማያደርገው ባህላዊው የመጽሐፍ ስርጭት ሥርዓት እንዲሻሻል፤ የገበያውን አድማስ በማስፋት አንባቢውን፥ ደራሲውን እና መጽሐፍ ነጋዴውን እኩል ተጠቃሚ የሚያደርግ፤ ሥርአት በጋራ እንድንገነባ በጎ ፍቃዳችሁን ስላሳያችሁን እናመሠግናለን። ከመቶ ሚሊዮን በላይ ህዝብ በሚኖርበት ሀገር፥ አምስት ሺህ እና አሥር ሺ ቅጂን መሸጥ እንደተዓምር እየቆጠርን […]

ማራኪ ቡክስ የኢትዮጵያን የመጽሐፍ ስርጭትና ንግድ ሥራ አዲስ ገጽታ የሚያላብስ  አሠራር ጀመረ

በኢትዮጵያ ውስጥ ደራሲ ወይም ተርጓሚ ሆኖ መጽሐፍ መጻፍ አበረታች አይደለም፤ በተለይም  ከህትመቱ ጀምሮ እስከስርጭቱ ያለው አጠቃላይ ሂደት ብዙዎች ሊያስቡት እንኳን የማይፈልጉት አታካች ጉዳይ እንደሆነ ተደጋግሞ ይነገራል። ባለፈው አንድ አመት ውስጥ የህትመት ግብዓት ዋጋ ከ500 እስከ 600 % መጨመሩ ደግሞ ችግሩን የበለጠ አብብሶታል።  ለህትመት የሚጠየቀው ገንዘብ ከመቼውም ጊዜ በላይ በመጨመሩ ማሳተም አልቻልንም፤ መጽሐፋችንን አሳትመን በምን ዓይነት […]

Help Post

ደራሲ ወይም ጸሐፊ ከሆኑ ለመመዝገብ ከዋናው ማውጫ ላይ Authors’ Registration የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። በገፁ ላይ የሚገኙትን ጥያቄዎች ባግባቡ ከመለሱ በኋላ የመጨረሻውን ቁልፍ ሲጫኑ መደብርዎን በማደራጀት ሂደት የሚያግዝዎ ገጽ ይመጣል። በአያንዳንዱ ደረጃ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ሲያስገቡ ወደሚቀጥለው እያሻገረ  እስከፍፃሜው ይከተልዎታል።  ሂደቱ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚከናወን ስለሆነ በጥንቃቄ ቢያደርጉት ይመረጣል። ትክክለኛ መርጃዎችን ብቻ በማስገባት ሂደቱን የማያዳግም ያድርጉት። በተለይ የባንክ […]

0
YOUR CART
  • No products in the cart.