ማራኪ ቡክስ የኢቡክ ንግድ ጀመረ

የሀገራችንን የመጽሐፍ ንግድ ችግሮች ለመፍታት ቆርጦ የተነሳው ማራኪ ቡክስ በተለያዩ የአለም ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢቡክ ንግድ ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2013 ዓ.ም መጀመሩን አሳውቋል። ማንኛውም የቪዛ እና የማስተር ካርድ ተጠቃሚ ወደ www.marakibooks.com በመግባት መግዛት እና መጽሐፉን አውርዶ ማንበብ ይችላል ተብላል። ለመጀመሪያ ጊዜም ከዲያቢሎስ ጋር ድርድር እና ያልተደረሰበት ከፍታ የተሰኙ አዳዲስ መጻሕፍት በኢቡክ መልክ ተዘጋጅተው ለገበያ […]

ማራኪ ቡክስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ኦንላይን ኢቡክ ሽያጭ ሊጀምር ነው።

የማራኪ ቡክስ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጋዜጠኛና መምህር ነቢዩ ተፈራ በኢትዮጵያ የሚታየውን የመጽሐፍ ህትመት ዋጋ፥ የስርጭት ስርዓት ኋላ ቀርነት ደራሲያንና አንባቢያንን የማያበረታታ መሆኑን በመግለፅ ድርጅቱ ማራኪ ቡክስ ችግሩን ለመፍታት የጀመረው ጥረት ፍሬ ማፍራት መጀመሩን አስታውቋል። በቅርቡ ይፋ በሆነ መረጃ አብዛኛው የስልክ ተጠቃሚ ኢ ቡክ ለማውረድና ለማንበብ የሚያስችል ዘመናዊ ስልክ ባለቤት መሆኑ ተገልጿል። ስለዚህ በአነስተኛ ዋጋ ኢ […]

ውድ የ www.marakibooks.com ደንበኞች

በማራኪ ቡክስ ላይ መጽሐፍ መግዛት ቀላል ነው። ለአዲስ አበባ ደንበኞች፦ መጽሐፍ ስትገዙ ሳይቱ ላይ ያለውን መጽሐፍ የመምረጥ፥ ወደካት የመጨመር እና ቼክ አውት የማድረግ ሂደቱን ስታጠናቅቁ ክፍያውን በመረጣችሁት መንገድ ማካሄድ ወይም አድራሻችሁን ግልፅ በሆነ መንገድ በማስገባት ስረከብ እከፍላለሁ የሚለውን መምረጥ ትችላላችሁ። ለናንተ የተዘጋጀው የክፍያ መንገድ ቀላል ነው። ቀጥታ በባንክ አካውንት መክፈል፥ በስልክ ቁጥር 0911602370 ቴሌ ብር […]

ያልተደረሰበት ከፍታ መጽሐፍ ተመረቀ

በዚህ የመጽሐፍ ምረቃ ሰነስርአት ላይ ታዋቂ ሰዎች፣ የስነ ጽሁፍ ባለ ሞያዎች፣ ጋዜጠኞች፣ የደራሲው ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በግሩቭ ጋርደን ዎክ በደማቅ ሁኔታ ታካሂዷል። Allየምረቃ ስነ ስርአቱ በአጭሩ

0
YOUR CART
  • No products in the cart.