ውድ የ www.marakibooks.com ደንበኞች

0 minutes, 0 seconds Read

በማራኪ ቡክስ ላይ መጽሐፍ መግዛት ቀላል ነው።

  1. ለአዲስ አበባ ደንበኞች፦ መጽሐፍ ስትገዙ ሳይቱ ላይ ያለውን መጽሐፍ የመምረጥ፥ ወደካት የመጨመር እና ቼክ አውት የማድረግ ሂደቱን ስታጠናቅቁ ክፍያውን በመረጣችሁት መንገድ ማካሄድ ወይም አድራሻችሁን ግልፅ በሆነ መንገድ በማስገባት ስረከብ እከፍላለሁ የሚለውን መምረጥ ትችላላችሁ። ለናንተ የተዘጋጀው የክፍያ መንገድ ቀላል ነው። ቀጥታ በባንክ አካውንት መክፈል፥ በስልክ ቁጥር 0911602370 ቴሌ ብር መክፈል እና ሌሎች አማራጮችም በቅርቡ ይመጣሉ።
  2. ከተለያዩ ክልሎች ለመግዛት የምትፈልጉ በሳይቱ ላይ የመምረጥና የመግዛት ሂደሩን ስትጨርሱ ክፍያውን ከላይ በተጠቀሰው መንገድ ማከናወን ትችላላችሁ። መጽሐፉ እንደቦታው ርቀት ከሦስት እስከ አምስት ቀን ያላችሁበት ድረስ ይላክላችኋል።
  3. ለውጪ ሀገር ደንበኞቻችን የቪዛና የማስተር ካርድ አገልግሎት መጠቀም ትችላላችሁ። መጽሐፉ በየትኛውም አድራሽ ድርጅት አማካኝነት ይላክላችኋል።
  4. ከዚህ በተጨማሪ ለሁሉም ደንበኞች የምስራች የሆነው በጣም አነስተኛ ዋጋ ኢቡክ የሚሸጥበት ሥርዓት ተዘጋጅቷል። የፈለጋችሁትን መጽሐፍ ገዝታችሁ እንድታነቡ ተጋብዛችኋል።

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

0
YOUR CART
  • No products in the cart.