ማራኪ ቡክስ የኢቡክ ንግድ ጀመረ

0 minutes, 0 seconds Read

የሀገራችንን የመጽሐፍ ንግድ ችግሮች ለመፍታት ቆርጦ የተነሳው ማራኪ ቡክስ በተለያዩ የአለም ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢቡክ ንግድ ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2013 ዓ.ም መጀመሩን አሳውቋል። ማንኛውም የቪዛ እና የማስተር ካርድ ተጠቃሚ ወደ www.marakibooks.com በመግባት መግዛት እና መጽሐፉን አውርዶ ማንበብ ይችላል ተብላል። ለመጀመሪያ ጊዜም ከዲያቢሎስ ጋር ድርድር እና ያልተደረሰበት ከፍታ የተሰኙ አዳዲስ መጻሕፍት በኢቡክ መልክ ተዘጋጅተው ለገበያ ቀርበዋል።

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

0
YOUR CART
  • No products in the cart.