ማራኪ ቡክስ ካሳታሚዎች እና አከፋፋዮች ጋር ለመሥራት ጥሪ አቀረበች

0 minutes, 0 seconds Read

ቀድመው ክፍያ በመፈፀም ጭምር  ደራሲያንን እያበረታቱ ድንቅ ድንቅ ሥራዎች ለተደራሲያን ሲያካፍሉ የበሩ አሳታሚዎች፥ አታሚዎች እና የመጽሐፍ ነጋዴዎች መኖራቸው እሙን ነው። ማራኪ ቡክስ ከነዚህ ባለውና በነበረው በችግር የተሞላ የምጽሐፍ ማከፋፈልና ማሰራጨት ሂደት ውስጥ በቅንነት ኃላፊነታቸውን በመወጣት በደራሲያን ዘንድ አመኔታን እና ክብርን ካተረፉ አታሚዎች፥ አሳታሚዎች እና አከፋፋዮች ጋር ተባብሮ መስራት አስፈላጊ መሆኑን በማመን የተለየ የክፍያ ሁኔታ በማዘጋጀት አብረን እንሥራ ስትል ጥሪዋን እያቀረበች መሆኑ ተገለፀ።

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

0
YOUR CART
  • No products in the cart.