መጽሐፍን ሳያሳትሙ ያስመርቁ!!

ውድ የማራኪ ቡክስ ቤተሰቦች፥ የመፅሐፍ ህትመት ዋጋ ከጊዜ ጊዜ መናር ደራሲያንን እና የመፅሐፍ ስርጭቱን በጣም እየፈተነ መሆኑ ለሁላችንም ግልፅ ነው። ማራኪ ቡክስ አዳዲስና ነባር ደራሲያንን ለማበረታታትመጽሐፍን ሳያሳትሙ ያስመርቁየተሰኘ መርሃ ግብር ጀምራለች። አፈፃፀሙን በተመለከተ ምንም ስጋት አይግባዎ፤ ድርጅታችን ከጎንዎ ይቆማል። እንዴት ካሉ በ091162370 ይደውሉ። 

0
YOUR CART
  • No products in the cart.